Story
With heavy hearts, we share the passing of our beloved sister, Zebideru Gebre Woldeegzina, a devoted 48-year-old mother of six and a faithful Christian who lived an exemplary Christian life for many of us. Residing in Fairfax City, VA, Zebideru faced a courageous battle with stage 4 breast cancer, receiving her treatment through INOVA. Despite her strength, grace, and unwavering faith, she peacefully passed away on May 19, 2025.
We are raising funds to help cover the costs of the funeral home service and burial, as well as to support her children during this deeply difficult time.
Your prayers, love, and generous support will help us honor her legacy with the dignity she deserves and bring comfort to her grieving family.
Thank you for standing with us.
የ48 ዓመት እና የ 6 ልጆች እናት የሆነችው ወ/ሮ ዘቢደሩ ገብሬ ወልደእግዚና ባጋጠማት ደርጃ 4 የጡት ካንሰር የጤና እክል የህክምና ክትትል ስታደርግ ብትቆይም ግንቦት 19 2025 ከዚህ ዓለም ድካም አርፋለች፡፡ ወ/ሮ ዘቢደሩ ታማኝ ክርስቲያን ለብዙዎቻችን አርአያ የሚሆን የክርስትና ህይወት የኖረችና በህይወቷ የተወደደች እህታችን ስትሆን ባላሰብነው ሁኔታ በስጋ ሞት ከጎናችን ተለይታናለች።
በመሆኑም ለቀብር ቦታ እና እና የቀብር ሥነ ሥርዓት ማስፈጸሚያ ወጪዎችን ለመሸፈን እንዲሁም በዚህ ከባድ አስቸጋሪ ጊዜ ልጆቿን ለመደገፍ ከሁሉም አካላት የገንዘብ ድጋፍ እያሰባሰብን ነው። የእርስዎ ጸሎት፣ ፍቅር፣ እና ለጋስ ድጋፍ እርስዋን በሚገባት ክብር እንድታርፍና እና በሀዘን ላይ ላሉት ቤተሰቦቿ መጽናናትን እንድንሰጥ ይረዳናል።
ከእኛ ጋር አብረው ስለቆሙ በልዑል እግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን።